የኮምፒዩተር በሽታ
የኮምፒዩተር
በሽታ (Virus) ማለት እራሱን እያባዛ ከአንዱ ኮምፒዩተር ወደ ሌላው ኮምፒዩተር ሰዎች ሊገነዘቡት ከሚችለው
ፍጥነት/ቅፅበት በላይ ፕሮግራሞችን እና ፋይሎችን የሚያበላሸ ፕሮግራም ነው፡፡ አንዳንዶቹ ቫይረሶች ጉዳታችው
መጠነኛ ሲሆን እንዳንዶቹ ደግም በከፍተኛ ፍጥነት በመጓዝ ሲስተማችንን ይበክላሉ፡፡ አሰኪ አስቡት የላቀ የኮምፒዩተር
ችሎታ ያላቸው ወንጀለኞች የጠለፉአቸውን ኮምፒዩተሮች በኢንተርኔት አማካኝነት ለፈለጉት አላማ ሲጠቀሙባቸው፡፡
የተጠለፉት ኮምፒዩተሮች ቦትኔት በመባል የሚታወቁ ሲሆን እነዚህም የአንድ ሀገር አውታረመረብ (Network) ከጥቅም
ውጭ ሊያደርጉ የሚችሉ በካይ ፕሮግራሞችን የዥጎደጉዳሉ፡፡ ቀሪውን ከመጽሐፉ ያገኛሉ…
No comments:
Post a Comment