NetSociety (ድረ ሰብእ)

Pages

  • የፊት ገጽ
  • ሰለ እኛ
  • እንክን እና ሥነምግባር
  • የምስለ ማህደር
  • ጀማሪዎች
  • ድር አገናኝ
  • አግኙን
  • ካምፓኒዎች

ሰለ እኛ


Email ThisBlogThis!Share to XShare to FacebookShare to Pinterest
Home
Subscribe to: Posts (Atom)

በይነመረብ መጽሐፍ በገብያ ለይ ዋለ!

በይነመረብ መጽሐፍ በገብያ ለይ ዋለ!

Vannevar Bush

J.C.R. Licklider

Larry Roberts

Paul Baran

Bob Metcalfe

D Engelbart

Vint Cerf

Tim Berners-Lee

Steve Crocker

Robert Kahn

ዋና ዋና ገጽ

  • ዲጄ ሊ አርብ ምሽት ኤፍ ኤም 97.1 ላይ ላስተላለፈችው የተሳሳተ መረጃ የተሰጠ እርምት!!!
    ዲጄ ሊ አርብ ምሽት ኤፍ ኤም 97.1 ላይ ላስተላለፈችው የተሳሳተ መረጃ የተሰጠ እርምት !!! አጅግ በጣም አስቃቸሁናል ምክንያቱም ሻይቡናን ድረ ገጽ ከፌስቡክ፤ ድሬ ትዩብን ደግሞ ...
  • የፌስቡክ ጉልበት
    ከአንድ ቢሊዮን በላይ የሚሆን ህዝብ በየቀኑ ዓለም ዓቀፉን ድረ መረብ (Internet) ለተለያየ አገልግሎት ይጎበኘዋል ይህውም፡ Ø ከሚያውቃቸው እና ከማያውቃቸው ግለሰቦች ጋር ግንኙነት ለመፍጠር Ø ጥ...
  • የኮምፒዩተር ቴክኖሎጂ እድገት ስልጣኔ
    በአስራ ስምንተኛው እና በ አስራ ዘጠነኛው መቶ ከ/ዘመን አካባቢ የኢንዱስትሪው አብዮት መፈንዳት መላውን ዓለም በለውጥ ንቅናቂ አውድማ ላይ እንዳሰለፈው ሁሉ የኮምፒዩተር ቴክኖሎጂውም ማደግ እና መዘመን የሃያ አንደ...
  • የቴሌኮም ውድቀት!
    በሃገራችን ውስጥ ባለ አንድ አሃዝ ኢኮኖሚ (Monopolistic Economy) ከሚጠቀሙ ካምፓኒዎች መካከል አንዱ ቴሌኮም ነው፡፡ ይህውም ከኃላ ቀር ከአሰራሩ እንዳይማር እና በገብያ ተ...
  • ጃቫ
    ጃቫ ጃቫ በሰን ማይክሮሲሰተም ካምፓኒ አማከኝነት የለማ (Developed) ኦብጀክት ኦሬንትድ የኮምፒዩተር ቋንቋ ፍርግም (Program) ሲሆን አልሚዎቹ ሶፍተዌሩን ተጠቅመው መስራት ሲጅም...
  • ህብረተሰቡን ወደ ቴክኖሎጂው እናደርሳለን
    በይነመረብ የኢንተርኔት አጠቃቀም መመሪያ በአማርኛ የተባለው መጽሐፍ ተጽፎ ለህዝብ አገልግሎት ጥቅም ላይ ከዋለ ቦኃላ ትንሽ የማይባሉ የመጽሐፉ አንባቢዎች የቴክኖሎጂውን አጠቃቀም በተመ...
  • ጂፒኤስ GPS
    ጂፒኤስ (GPS/ Global Positioning Systems ) ምድር ላይ ተተካይ በሆኑ የሞገድ መቀበያ አንቴናዎች በመታገዝ ጂኦግራፊያዊ አቅጣጫዎችን የሚጠቁሙ ተንቀሳቃሽ የህዋው ላይ መርከቦች ሲሆኑ መረጃውን ለማ...
  • ሲጋራን በ ሲጋራ! (E-Cigarette)
      ሲጋራ አጫሾችን እንደማበረታታት አይቆጠርብኝ፤ ደግሞም የመረጃ ክፉ የለውምና ዛሬ ስለ ኤሌክትሮኒካዊው ሲጋራ (E-cigarette or Personal Vaporizer (PV)) ላወራችሁ ወደድኩ፡፡ ኢ-ሲጋሬት በኣ...
  • ሁለቱ ባላንጣዎች
    የኢንተርኔት (በይነመረብ) አጠቃቀምን እና አገልግሎቱን የሚዘግበው መጽሐፍ ታትሞ ገብያ ላይ ከዋለ ቦኃላ ትንሽ የማይባሉ ተጠቃሚዎች ደውለውልኝ የነበር ሲሆን ከፍተኛ የመረጃ ምዝበራ እና ችግር እንደደረሰባቸው ገልጸው...
  • ለፌሩዝ ጀማል ያለኝ አድናቆት ከፍተኛ ነው፡፡
    እሰከመጨረሻው ድረስ ይሄዳል ብዮ አላሰብኩም ነበር፡፡ የሚጀምረው ካለ መሳተፍ እንዳለብኝ ባውቅም እንዴት የሚለው ሃሳብ ግን አባዝኖኝ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ፌሩዝን ላመሰግነው እወዳለው እኛ የሳይንሱ ባለሙያዎ...

CEO of Google Sergey Brin

CEO of Google Larry Page

CEO of Facebook Mark Zuckerberg

ማህበረሰቡን ወደቴክኖሎጂው እናደርሳለን!

በይነመረብ የኢንተርኔት አጠቃቀም መመሪያ በአማርኛ የተባለው መጽሐፍ ተጽፎ ለህዝብ አገልግሎት ጥቅም ላይ ከዋለ ቦኃላ ትንሽ የማይባሉ የመጽሐፉ አንባቢዎች የቴክኖሎጂውን አጠቃቀም በተመለከተ የቤት ለቤት ስልጠና እንድንሰጣቸው ጠይቀውናል፡፡

  1. ቴክኖሎጂውን የመጠቀም ጉጉቱ ኑሯቸው ትምህርት ቤት ገብቶ ለመማር ግዜውን ያጡ፡፡ታዋቂ ሰዎች ሆነው የቴክኖሎጂውን ውስጣዊ አሰራር የበለጠ ለመረዳት ግዜ ያጠራቸው፡
  2. እንደማንኛውም መደበኛ ትምህርት የራሱ ክፍለ ግዜ የሌለው ሰለሆነ በኢንትርኔት አጠቃቀሙ ዙሪያ በቂ እውቀት ያልጨበጡ፡
  3. እንደማንኛውም የቴክኖሎጂ ሰው ክፍለ ዘመኑን በብልጥት እና በእውቀት ለመቆጣጠር የሚፈልጉ፡
  4. የድርጅቶቻቸውን እና የንግዶቻቸውን አሰራር ከቴክኖሎጂው ጋር ለማዋደድ የሚሹ፡
  5. ልጆቻቸው ሰለ እንተርኔት አጠቃቀም በሚገባ ማወቃቸው በትምህርታቸው ሆነ በስነምግባራቸው ላይ ለውጥ ያመጣል ብለው የተገነዘቡ ታዋቂ ሰዎች፣ ነጋዴዎች፣ ግለሰቦች፣ ተማሪዎች፣ ድርጅቶች፣ ወዘተ ስማቸውን እና አድራሻችውን ጠቅሰው በስልክ እና በ ኢሜይል አድራሻችን የተለያዩ መልእክቶችን አስተላለፈውልናል፡ ከዚህ በመነሳት ጉዳዩን ስናስብበት ከቆየን ቦኃላ እንደየአስፈላጊነቱ ለተግባራዊነቱ እቅድ አውጥተን እንቅስቃሴ ጀምረናል እርስዎም የእቅዱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡ ይደውሉልን 0912153087
Ethereal theme. Powered by Blogger.